ኮሌጃችን ካለው የባለሙያ ስብጥር አኳያ ለማህበረሰቡ ልማትና እድገት ሊያግዝና ሥራን ሊያቃልሉ የሚችሉ ስልጠናዎችን በየወቅቱ እያዘጋጀ መስጠት ከአላማዎቹ ውስጥ አንደኛው ነው፡፡ በመሆኑም በመጀመሪያ ዙር ከዚህ በታች በተገለፁት ለጥናትና ምርምር (Research work & Analysis) ስራ አጋዥ ሶፍት ዌርስ ማለትም፡-
- SPSS
- Epi-data
- Epi-info
- End note
- Others
ስልጠና የምንሰጥ በመሆኑ ሥልጠናውን የምትፈልጉ ከ05/07/2011 ዓ.ም ጀምሮ ቢሮ ቁጥር 201 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡- ደሴ ከተማ ኳሊበር ጦሳ ት/ቤት ፊት ለፊት ከብአዴን ህንፃ ጎን