Notice

አስደሳች ዜና

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!!

በቅድሚያ እንኳን ለ2013 አዲሱ አመት ሁላችንም በሰላም አደረሰን እያልን

ድሪም ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በአጭር አመት ውስጥ የጀመረ ቢሆንም በትምህርት አሰተዳደር ጥበብ በተካኑ ከፍተኛ እውቀትና እና ልምድ ባለላቸው ባለሙያዎች የትምህርት ጥራትና የስነምግባር ግንባታን ትኩረት አድርጎ ከመስራቱ ባሻገር በማህበረሰብ አገልግሎትና ችግርፈቺ ጥናትና ምርምር በመስራት ለሃገራችን እድገትና ብልፅግና የበኩሉን አሰተዋፅኦ ለመወጣት ጠንክሮ ይሰራል፡፡

 ኮሌጃችን የመንግስትን ህግ፣ፖሊሲና ስትራቴጂ በመከተል ከ2011 ዓ.ም ጀመሮ በተለያዩ የቴክኒክና ሙያ የስልጠና ዘርፎች ፡-

  • በኮምፕሬሄንሲቭ ነርስ ደረጃ- 4  
  • በአዋላጅ ነርስ ደረጃ- 4  
  • በፈርማሲ ደረጃ- 4               
  • በላብራቶሪ ቴክኒሻን ደረጃ- 4
  •  በአካውንቲግ እና በጀት ሰርቪስ ( በቀንና በማታ)
  • በዳታቤዝ አድምኒስትሬሽን ደረጃ-4 ( በቀንና በማታ) ፕሮገራም ባገኘነው የአውቅና ፍቃድ መሰረት ሰልጣኞችን ተቀብለን በማሰልጠን ላይ እንገኛለን፡፡

ድሪም ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ የስልጠና አድማሱን በከፍተኛ ፍጥነት በማሳደግ እውቅና ባገኘነባቸው፡-

 የዲግሪ ፕሮገራሞች

1.በጤናው ዘርፍ በመደበኛ

Bsc in Nursing

Bsc in Medical Laboratory

Bsc in Pharmacy (B.Pharm)

2. በቢዝነስ ዘርፍ በቀንና በማታ

BA in Management

BA in Accounting and Finance

3. በቴክኖሎጂ ዘርፍ በቀንና በማታ

Bsc in Information Technology

ዝገባ ላይ ነን ፈጥነው ይመዝገቡ

አድራሻችን፡- ደሴ መሃል  ከተማ  ኳሊበር አካባቢ ጦሳ ት/ቤት ፊት ለፊት እንገኛለን፡፡

ስልክ ቁጥር፡-0333116630 0920217791/0909440443

NB. Post Graduate program opening soon!