Notice

ማስታወቂያ

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!!

በቅድሚያ እንኳን ለ2013 የትምህርት ዘመን ሁላችንም በሰላም አደረሰን እያልን

ድሪም ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በትምህርት አሰተዳደር ጥበብ በተካኑ ከፍተኛ እውቀትና እና ልምድ ባለላቸው ባለሙያዎች የትምህርት ጥራትና የስነምግባር ግንባታን ትኩረት አድርጎ ከመስራቱ ባሻገር በማህበረሰብ አገልግሎትና ለማህበረሰባችን ችግርፈቺ ጥናትና ምርምር በመስራት ለሃገራችን እድገትና ብልፅግና የበኩሉን አሰተዋፅኦ ለመወጣት ጠንክሮ በመስራት ላይ  ይገኛል፡፡

 ኮሌጃችን የመንግስትን ህግ፣ፖሊሲና ስትራቴጂ በመከተል ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ የቴክኒክና ሙያ የስልጠና ዘርፎች ማለትም ፡-

  • በኮምፕሬሄንሲቭ ነርስ ደረጃ- 4
  •  በአዋላጅ ነርስ ደረጃ- 4  በፈርማሲ ደረጃ- 4              
  • በላብራቶሪ ቴክኒሻን ደረጃ- 4 
  • በአካውንቲግ እና በጀት ሰርቪስ ደረጃ-4 ( በቀንና በማታ)
  • በዳታቤዝ አድምኒስትሬሽን ደረጃ-4 ( በቀንና በማታ) ፕሮገራም ባገኘነው የአውቅና ፍቃድ መሰረት ሰልጣኞችን ተቀብለን በማሰልጠን ላይ እና ለማስመረቅ በዝግጅት ላይ እንገኛለን፡፡

ድሪም ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ የስልጠና አድማሱን በከፍተኛ ፍጥነት በማሳደግ እውቅና ባገኘነባቸው፡-

 የዲግሪ ፕሮገራሞች በጤናው ዘርፍ

በመደበኛ

Bsc in Nursing

Bsc in Medical Laboratory

Bsc in Pharmacy (B.Pharm)

በቢዝነስ ዘርፍ በቀንና በማታ

BA in Management

BA in Accounting and Finance

በቴክኖሎጂ ዘርፍ በቀንና በማታ

Bsc in Information Technology

በሁሎም የዲግሪ ፕሮግራሞች ለ2013 የትምህርት ዘመን በምዝገባ ላይ ነን ፈጥነው ይመዝገቡ!!

አድራሻችን፡- ደሴ መሃል  ከተማ  ኳሊበር አካባቢ ጦሳ ት/ቤት ፊት ለፊት እንገኛለን፡፡

ስልክ ቁጥር፡-0333116630 0920217791/0909440443

NB. Post Graduate program opening soon!